← ወደ ሓሳብ ተመለስ

ደህንነት እና ሪፖርቶች

ጎጂ ይዘቶችን ሪፖርት ያድርጉ፣ ውሳኔዎችን ይገምግሙ፣ እና ያገዷቸውን ሰዎች ያስተዳድሩ። ሪፖርቶች በሰዎች ይገመገማሉ፤ ሪፖርት ማቅረብ ይዘትን ወዲያውኑ በራሱ አያስወግድም።

አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ አዲስ መድረክ እና በራስዎ ኃላፊነት የመጠቀም መመሪያ

ሓሳብ አዲስ የተጀመረ መድረክ እንደመሆኑ የደህንነት፣ የሪፖርት እና የቁጥጥር መሳሪያዎች በየጊዜው እየተሻሻሉ ነው። ተጠቃሚዎች በመድረኩ የሚሳተፉት በራሳቸው ኃላፊነት (At Your Own Risk) ሲሆን ማንኛውንም ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ወዲያውኑ ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም እንዲያግዱ ይበረታታሉ።

እርዳታ ይፈልጋሉ ወይስ ከድጋፍ ሰጪ ጋር መገናኘት ይፈልጋሉ? በሓሳብ ውይይት በቀጥታ ለ @help መልእክት ይላኩ ወይም በኢሜይል በ [email protected] ያነጋግሩን።

በመጫን ላይ…

hasab